tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Commercial Equipment & Tools
  3. Manufacturing Equipment
  4. Plasma Manufacturing Equipment
Addis Ababa, Bole, 25/04
67 views

CNC Plasma Machine (የላሜራ መቁረጫ ሲኤንሲ)

+1
CNC Plasma Machine
Type
Brand New
Condition
የሲኤንሲ ላሜራ መቁረጫ ማሽኖችን እናቀርባለን። ይህንን ማሽን በመጠቀም ከታች በምስሉ ላይ እንደተመለከቱት አይነት ውስብስብ ጌጣጌጦችንም ይሁን የኢንጅነሪንግ ፓርቶችን ላሜራ ላይ ወይንም ወፍራም ፕሌቶች ላይ መቆራረጥ ይችላሉ። ማሽኑ ሙሉ በሙሉ ከውጭ በሚመጡ እቃዎች የሚገጣጠም ሲሆን ሙሉ የ1 አመት ዋስትና አለው። መቆጣጠሪያው: እስታርፋየር ሞተሮች: Nema 34 (8 Newton meter) ማንቀሳቀሻ መንገድ: 20 ሚሊ ሜትር በ 20 ሚሊሜትር የሆነ ሄሊካል ራክና ፒንየን ማንሸራተቻ: ባለ 15 ሚሊሜትር ሊነር ሬል 2 ሜትር በ1 ሜትር ሲኤንሲ ፕላዝማ ማሽን ፓወር: በቤት ቆጣሪም በ3 ፌዝም መሆን ይችላል የሚቆርጠው ውፍረት: ከ 0.5ሚሊ ሜትር እስከ 30ሚሊ ሜትር * 3 ሜትር በ1.5 ሜትር ሲኤንሲ ፕላዝማ ማሽን ፓወር:3 ፌዝ የሚቆርጠው ውፍረት: ከ 0.5ሚሊ ሜትር እስከ 45ሚሊ ሜትር ዋጋ: 1.2 ሚልየን ብር ለበለጠ መረጃ ላይ ይደውሉልን።
CNC Plasma Machine (የላሜራ መቁረጫ ሲኤንሲ)CNC Plasma Machine (የላሜራ መቁረጫ ሲኤንሲ)CNC Plasma Machine (የላሜራ መቁረጫ ሲኤንሲ)
ETB 900,000
Fixed price
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif