+
ድርጅታችን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ከብዙ በጥቂቱ
*የአገር ውስጥና የውጭ ሀገር የአስክሬን ሣጥን ሽያጭ
*አስክሬን ወደ ውጭ ሀገር መላክ
አስክሬን ከውጭ ሀገር ተቀብሎ የቀብር ስነስርአት መፈፀም
*የተለያዩ የአስክሬን መኪናዎች አቅርቦት
*የተለያዩ የቀብር አበባዎች
*የስክሬን አጃቢ ኘሮቶኮሎች
*የምግብ ዝግጅት ከነመስተንግዶው
*የሻይ የቡና አና የንፍሮ አቅርቦት
*የድንኳን የወምበር እና የመገልገያ ዕቃ ኪራይ አቅርቦት
*የ 40 ቀን የ 80 ቀን እዲሁም የሙት ዓመት ዝግጅቶችን መደገስ
*የሻማ ማብራት እና የመታሠቢያ ዝግጅቶችን ማድረግ
እና ሌሎችም በርካታ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን በተለይ እንደ እድር አይነት የማሀበራዊ ግኑኝነት ያልመሠረቱ የህብረተሠባችንን ክፍሎች በእጅጉ አያገዘ የሚገኝ ትልቅ ድርጅት ነው