tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. Land & Plots For Sale
  4. Commercial Land for Sale
Addis Ababa, Bole, 2 days ago
6 views

Kera Almaziye Meda, Commercial Land for Sale 696sqm

+1
Commercial Land
Type
696sqm
Square Metres
Commercial
Property Use
Car Parking, Domestic Sewage, Electric Supply, Water Supply, Rain Water Drainage, Gas Supply
Facilities
Undeveloped
Development Status
Paved Road
Access Road
Title Deed
Title
Land | For Sale ቄራ ፡ አልማዝዬ ሜዳ | የግንባታ ቦታ ሽያጭ —— 696 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ከአስፓልት ዳር በሚገኝ እጅግ ምርጥ እና ለተለያዩ ስራዎች ምቹ ቦታ ላይ ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ በአሁኑ ሰዓት ለመኪና መሸጫ (Car Sales / Showroom) ተከራይቶ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ አዋጭ ንብረት ሲሆን፣ ከአስፓልት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ለወደፊትም ለተለያዩ የንግድ እና የልማት ህንፃዎች ግንባታ በጣም ተመራጭ ነው። የመሬቱ ቅርፅ: 3 መአዘን የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: በአሁኑ ወቅት ለመኪና መሸጫ አገልግሎት እየዋለ ያለ አዋሳኝ መንገዶች: ከአስፓልት መንገድ ጋር የተያያዘ ግንባታ አመቺነት: ለንግድ ህንፃ፣ ለመኪና መሸጫና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ የግንባታ ፈቃድ: የለውም ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- • Cash ዋጋ = 85 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ማስታወሻ : 85M ብሩ Capital Gain አይጨምርም ሻጭ የመጨረሻ ዋጋቸው ነው። ማስታወሻ 2 : Capital Gain ገዢ ነው የሚከፍለው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት + Code1888
Kera Almaziye Meda, Commercial Land for Sale 696sqm
ETB 85,000,000Outright Price
6 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment
frame_left.gif