SOKANY ELECTRIC SKEWERS – MODEL SK-6111
Grill smarter. Eat better. Anytime!
ሶካኒ ዘመናዊ የስጋ መጥበሻ
የሚሽከረከሩ የመጥበሻ ብረቶች ያሉት– ሁሉም የስጋ ክፍል እኩል መብሰል እንድችል ያደርጋል
ሀይለኛ እና ፈጣን –ጣፋጭ ምግብዎን በፈጥነት ያደርሳል
ከዚህ በኋላ በእንጨት ጭስ የጠገበ ስጋ መብላት ቀረ
ለማፅዳት ቀላል እና ምቹ
ለኪችንዎ ውበትን ይጨምራል
ለስጋ፣ለዶሮ፣በቆሎ እና ሌሎች ነገሮችን በፍጥነት ለማብሰል
ከሰል የማይሰራ
ጭስ አልባ
ያለ ድካም መከሽከሽ ብቻ!
Bring BBQ flavor home with SOKANY SK-6111!
Plug in. Skewer. Enjoy!
የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ባሉበት እናደርሳለን!