Royalford Coffee Grinder
የቡናና ቅመም መፍጫ (Coffee Grinder)
ቡናን፣ ቅመሞችንና ሌሎች ደረቅ እቃዎችን በቀላሉና በፍጥነት ለመፍጨት የሚያስችል ምቹ የኩሽና መሳሪያ!
_____
ቡና፣ በቆሎ፣ ስር፣ ሽሮ፣ ሽንኩርት እና ሌሎች የሚፈጩ እቃዎችን ለመፍጨት የሚያገለግል
240 ሚሊ ሊትር የመያዝ አቅም ያለው
በፍጥነት የሚፈጭ
300 ዋት (300W) ኃይል ያለው
ለመያዝና ለማንቀሳቀስ ምቹ
ለአጠቃቀም ቀላልና ቦታ የማይዝ
ዋጋ - 3,300 ብር
ነፃ የቤት ድረስ ማድረስ!
_____
ለማዘዝ ይደውሉ፦
Telegram:
ELNA MARKET
Shop Smart. Live Better.