Sokany Pizza maker
ፓዛ በቀላሉ እንዲሰሩ የሚያስችል ተደርጎ የተሰራ
2000 watt ጉልበት ያለው
የራሱ (LED lamp) ያለው ቀዩ LED( ፓዛ መስሪያውን ስንሰካው የሚበራ ሲሆን )አረንጎዴ LED ( ፓዛው ለመብሰል ሲዘጋጅ የሚበራ ነው )
ከላይም ከታችም ሙቀት ያለው ሲሆን በሁለቱም በኩል መጠቀም ያስችላል
የራሱ ሙቀት መቆጣጠጥሪያ ያለው
በቀላሉ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ
በቀላሉ ለማፅዳት እንዲመች ተደርጎ የተሰራ
ከሁሉም ቤት መጥፍት የለለበት እቃ