tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchen Appliances
  4. Cookers & Ovens
  5. Electric Kitchen Appliances
Addis Ababa, Bole, 2 days ago
21 views

Sanford Digital Electric Pressure Cooker ዘመናዊ ምግብ ማብሰያ

+1
2
Cookers
Type
Black
Color
Brand New
Condition
Sanford
Brand
Electric
Power Source
Stainless Steel
Material
Other
Number of Burners
Electric Cooker
Cooker Type
Non-Stick
Features
Container
Cooker Components Included
A+++
Energy Class
Electronic
Control Type
ስመ ገናናው Sanford ኤሌክትሪክ ፕሬሸር ኩከር ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ምግብን ለማበሰል ተመራጭ ። ዘመናዊ ዲጂታል መቆጣጠሪያ ፓነል ያለው ብዙ ምግቦችን ለማዘጋጀት ተመራጭ። ከፍተኛ የግፊት ማብሰያ ቴክኖሎጂው ምግብን ፈጥኖ እንዲበስል ያደርጋል እና ጣዕምን ይጠብቃል። በጠንካራ የስታይንሌስ ስቲል ውስጣዊ ክፍል እና ጥራት ባለው ውጫዊ አካል የተሰራ ሲሆን ለዕለታዊ የቤተሰብ ምግብ ዝግጅት ተስማሚ ነው። ቀላል የTouch መቆጣጠሪያ እና LCD ስክሪን ያለው ለጀማሪዎችም ሆነ ለባለ ብዙ ባለሙያዎች አጠቃቀሙ ቀላል ያደርገዋል። ሙሉ መረጃ እና ባህሪያት • ዘመናዊ ዲጂታል LCD ማሳያ • ፈጣን ማብሰያ በከፍተኛ ግፊት ቴክኖሎጂ • ጠንካራ የስታይንሌስ ስቲል ውስጣዊ ክፍል • ሙቀት ማቆያ (Keep Warm Function) • የደህንነት መቆለፊያ ክዳን ሲስተም • ኃይል ቆጣቢ • ሩዝ፣ ስጋ፣ ሾርባ፣ ባቄላ፣ ወጥ፣ ገንፎ፣ ኬክ እና ስቲም ለተለያዩ ነገሮች የሚሆን ። የመያዣ አቅም: : የኃይል ምንጭ: በኤሌክትሪክ የሚሰራ [ በነፃ ያሉበት እናደርሳለን Free Delivery ] [ ለተሻለ መረጃ እንዲኖረዎ Video እንልክልዎታለን ] [ አይተው ወደውት ይግዙ ]
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif