Sanford 5 in 1 juicer
and blender
800 ዋት ጉልበት ያለው
ጆጎቹ በጣም ወፍራም glass የሆኑ
አትክልቶችን፣ ሽንኩርት፣ ቡና እና ደረቅ ቅመማ ቅመሞችን በሚገርም ፍጥነት ይፈጫል።
ማብሪያና ማጥፊያው LED መብራት አለው
ምላጮቹ ወፍራም ከ stainles steel ብረት የተሰራ
2 ሊትር Pulp container ፣ 1.6 litter unbreakable blender jar እና 1ሊትር የጁስ ጆክ ያካተተ