tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchen Appliances
  4. Refrigerators
  5. Samsung Refrigerators
Addis Ababa, Bole, 29/05
13 views

Samsung 350l Full Fansystem Refrigerator

+1
Refrigerators
Type
Silver
Color
Brand New
Condition
Samsung
Brand
Electric
Power Source
Top Freezer
Refrigerator Type
2
Number of Doors
4
Number of Shelves
Aluminium
Material
Internal
Ice and Water Dispenser Location
Frost Free
Defrost Type
Other
Installation Type
A+
Energy Class
240V
Voltage
Ice Maker, Other
Refrigerator Features
Store address
Addis Ababa • Bole
አያት በሚወስደው መንገድ መሪ ሜትሮ ህንፃ አለፍ ብሎ ዶሮ ተራ ጋር።
Closed
• Mon - Sun, 09:00-20:00
አዲሱን የSAMSUNG 350L Full Fan-System ፍሪጅ በአያት መሪ Ibro Tech Electronics Branch በብዛት አስገብተናል። ይህ ፍሪጅ ሰፋፊ የውስጥና የበር መደርደሪያዎች ስላሉት የምትፈልጉትን ያህል መጠጥና ምግቦችን በብዛት ማስቀመጥ ያስችላችኋል። ሙሉ Fan System ስለሆነ በረዶ ቤቱ ምንም አይነት በረዶ ግርግዳው ላይ አይጋግርም እንዲሁም ምንም አይነት እርጥበት እይዝም በዚህም ምክንያት ቀጥታ በረዶ የሚሰራላችሁ የምታስቀምጡት ምግብና እቃ ላይ ብቻ ነው። 40% Energy saving ስላላቸው 24 ሰዓት ውስጥ ያሉ ምግብና መጠጦችን አቀዝቅዞ ስለሚያቆይ የመብራት መጥፋት አያሳስቦትም ። Inverter Compressor ስለሚጠቀም ሽታን ይቆጣጠራል: ድምፅ የለውም; ዝቅተኛ የመብራት ፍጆታ ነው ያለው በዚህም ገንብዎን ይቆጥባሉ። 80% Electric 20% gas ስለሆነ ከ15 ዓመታት በላይ ያለ ችግር ያስጠቅማችኋል። የራሱ ሀይል መቆጣጠሪያ ስላለው በመብራት ምክንያት አይቃጠልም። ይህን ብራንድ የሆኑ እቃዎችን የምትፈልጉ ከሆነ Ibro Tech Merii Branch መታችሁ ከደረሰብኝና ከ10 አመት ዋስትና ጋር እኛ ጋር ማግኘት ይችላሉ ኣደረሻችን አያት በሚወስደው መንገድ መሪ 40:60 ሳይደርሱ ዶሮ ተራ ጋር ወይም በስልክ ይደውሉ ፈጣን Delivery ማዘዝ ይችላሉ
ETB 159,000
Fixed price
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif