tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchen Appliances
  4. Food Processors
Promoted
Addis Ababa, Bole, 7 hours ago
10 views

Raf 6in1 Food Processor

+1
Food Processors
Type
Silver
Color
Brand New
Condition
Lec
Brand
Electric
Power Source
Stainless Steel
Material
5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ መፍጫ ። ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ቆሻሻውን ከጭማቂው እየለየ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው። ስጋ ፣ እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል። ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን። ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም የሚፈጭ ማሽን። በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው። አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ።
ETB 8,900
22 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif