በቤታችሁ ወይም በቢሮአችሁ ጣፋጭና ወፍራም የወተት አረፋ ያለው ካፑቺኖ ማዘጋጀት ይፈልጋሉ?
Kasaviva Manual Milk Frother (500 ml) Made in Italy
የእቃው ልዩ ባህሪያት፡
ከፍተኛ ጥራት: አካሉ እና ክዳኑ ከማይዝግ ብረት (Stainless Steel - INOX) የተሰራ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግልና አስተማማኝ ነው።
ምቹ አጠቃቀም: እጀታውና መያዣው ከፕላስቲክ የተሰራ ስለሆነ እጅ አይቃጠልም።
ተስማሚ መጠን: 500 ሚሊ ሊትር አቅም ያለው በመሆኑ በአንድ ጊዜ ለብዙ ሰዎች አረፋ ለማዘጋጀት ይመቻል።
ያለ መብራት/ባትሪ የሚሰራ: በእጅ የሚደፋ (Manual) በመሆኑ በማንኛውም ቦታ በቀላሉ ለመጠቀም ያስችላል።
አጠቃቀም፡
ሞቅ ያለ ወተት እቃው ውስጥ በመጨመር ክዳኑን ወጥሮ በእጅዎ ጥቂት ጊዜ ወደ ላይ እና ወደ ታች በመጫን (Plunge በማድረግ) በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ፍጹም የሆነ የወተት አረፋ ያገኛሉ