HousesAid Drip Coffee Maker - 12Cups
ዲጅታል የቡና ማፍያ ማሽን
12 ስኒ ቡና በአንድ ጊዜ የሚያፈላ
Timer ያለዉ
የራሱ የሚታጠብ ወንፊት (Filter) ያለዉ
የራሱ የብርጭቆ መቅጃ ጆግ ያለው
አንዴ በተሞላ ዉሃ እና ቡና ዱቄት እስከ 12 ሲኒ ቡና የሚያፈላ
የራሱ ማሞቂያ ስቶቭ ስላለዉ የተፈላ ቡና ሳይቀዘቅዝ የሚያቆይ
ቢሮ እና መኖሪያ ቤት ዉስጥ ለመገልገል የሚሆን
900watt ሃይል የሚጠቀም
ለአጠቃቀም