HOBBY LOBBY ONION & MEAT CHOPPER 4 liter የሽንኩርትና የስጋ መፍጫ 4 ሊተር
መብራት ቢኖርም ባይኖርም ለመጠቀም ምቹ
ኤሌክትሪክና ማኑዋል በአንድ ላይ ያለው የስጋና የሽንኩርት መፍጫ
4 ሊትር መያዝ የሚችል
5 ምላጭ ያለው
ባለ3 ፍጥነት መቆጣጠርያ ያለውን
መሉ በሙሉ stainless steel የሆነ
የእንቁላል ውስኬር እና ማጥለያ ያለዉ
የአትክልት መላጪያ ያካተተ
ማኑዋል ማሽከርከሪያ ያለዉ