Charcol Saver Stove
ተሻሽሎ የቀረበ ተለቅ ያለ ዘመናዊ የከሰል ምድጃ
ማንኛውንም ድስት የሚጥዱበት
ቡና ሲያፈሉ ቢጠቀሙበት የቡና ጠጡ ዝግጅትዎን የሚያሳምር
በትንሽ ከሰል ብዙ ያበስሉበታል
ለማቀጣጠል የሚመች ጭስ አልባ
አመድ መቀበያ ያለው
እጄታው ሙቀት የሚቋቋም ሲልከን ጎማ የተገጠመለት
አስተማማኝ ጉልቻ ያለው
በቀላሉ ወረቀት ብቻ በመጠቀም ከሰሉን በፍጥነት እንዲያያዝ የሚረዳ
አየር ማስገቢያ ያለው
Price 4500 ብር