Haochu electric pan ( ሆቹ ዳቦ መጋገሪያ )
ምን መመገብ አምሮዎታል ?
ፒዛ ፣ ፓን ኬክ ፣ የፈጢራ ቂጣ ፣ አንባሻ ፣ የአሳ ጥብስ ፣ የዶሮ ጥብስ ፣ ደረቅ ጥብስ ወይንም መረቅ ያለው ጥብስና ማንኛውንም የምግብ አይነቶችን መስራት የሚችሉበት መጥበሻ አመጣንልዎ
በደቂቃዎች ውስጥ በፍጥነት የሚያበስል
የሙቀት መቅቆጣጠሪያ ያለው
42 ሴ.ሜ ስፋት ያለው
የራሱ የሆነ የመስታዎት ክዳን ያለው
1600 ዋት ጉልበት ያለው