tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchen Appliances
  4. Blenders
  5. Hand Blenders
Addis Ababa, Bole, 08/03
3 views

Hand Blender 5 In 1

+1
Blender
Type
Brand New
Condition
Sokany
Brand
Hand Blender 5-in-1 (መፍጫ 5 በ 1) – 500W Power Edition! አንድ እቃ – አምስት ስራዎች! አዲሱ 5በ1 የሚሰራ መፍጫ የቤትዎን የምግብ ዝግጅት ቀላል እና በፍጥነት እንድደርስ ያደርጋል። ለእናቶች፣ ለህፃናት፣ለላጤዎች እና ለሙያ ሰራተኞችም ፍጹም መፍትሄ! ባህሪያቱ እና ጥቅሞቹ: 5 በ 1 ንድፍ – አንድ ዕቃ አምስት የተለያዩ ስራዎችን አንድ ላይ የሚሰራ ለህፃናት ምግብ ተስማሚ – ቀላል፣ ንጹህ፣ ፈጣን ዝግጅት ለሾርባ፣ ለክሬም፣ ለጁስ – ሁሉንም ይፈጫል፣ ያለድካም በሚገርም ሁኔታ አቀላቅሎ ያቀርብሎታል! ሽንኩርት መፍጫ (ቀይ እና ነጭ) – በቀላሉ ይፍጩ ለስጋ መፍጫ – ጠንካራ እና ንፁህ መፍጫ የእንቁላል መምቻ – ቀላል እና ፈጣን 500W ጉልበት – ከፍተኛ ፍጥነት፣ ጥራት እና ኃይል ቆጣቢ ድምፁ የማይረብሽ – በዝምታ የሚሰራ፣ የቤት ሰላምን ይጠብቃል! በሚ.ሊትር መለካት የሚያስችል ጆግ ያለው– ለጁስ፣ ለስጎ እና ለምግብ ዝግጅት የሚሆን አንድ ዕቃ ብቻ፣ የፈለጉትን የሚሰሩበት! ከእንግዲ በቤተዎ ሁሉንም ነገር እንደ ባለሙያ ይሰሩ!በአንድ ጊዜ የቤትዎን ስራ ቀላል ያድርጉ! ከፈጣን ደሊቨሪ ጋር| የተረጋገጠ ጥራት | ተመጣጣኝ ዋጋ
Hand Blender 5 In 1
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif