tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchen Appliances
  4. Deep Fryers
  5. Electric Deep Fryers
Promoted
Addis Ababa, Bole, 10 hours ago
10 views

Compact Electric Deep Fryer Multipurpose Home Frying Machine

+1
Other
Type
Brand New
Condition
Other
Brand
በቤትዎ ውስጥ ፈጣን እና ክሪስፒ የተጠበሰ ምግብ ለማዘጋጀት የተሰራውን ይህን ኮምፓክት ኤሌክትሪክ ዲፕ ፍራየር ይጠቀሙ። ለዕለታዊ ኩኪንግ ቀላልና ምቹ ተነቃይ የስቴንሌስ ስቲል መጥበሻ ቅርጫት፣ የሙቀት መቆጣጠሪያ ኖብ እና ምግቡን በቀላሉ ለመከታተል የሚያስችል ግልጽ መመልከቻ መስኮት አለው። ዘመናዊ እና ቦታ ቆጣቢ ዲዛይኑ ለማንኛውም ኪችን የሚሆን ጥብስ፣ ዶሮ፣ አሳ፣ ዶናት፣ ቺፕስ እና ሌሎች ብዙ ጣፋጭ ስናክሶችን ለማዘጋጀት ተስማሚ ነው። ቀላል የሚከፈት ክዳኑ የዘይት መፈናጠርን ይቀንሳል እና ሙቀቱን በመጠበቅ ፈጣን የመጥበስ ጌዜ እንዲኖር ያስችላል። ጠንካራ አካሉ እና የማይንሸራተት መሠረቱ የ ረጅም ዘመን አገልግሎት ይሰጣል ። ሙሉ መረጃ :- ፈጣን ሙቀት ቴክኖሎጂ :- የሙቀት መቆጣጠሪያ :- ተነቃይ የስቴንሌስ ስቲል መጥበሻ ቅርጫት :- ቀላል የሚከፈት የደህንነት ክዳን :- ሙቀትን የማያስተላልፍ ምቹ እጀታ :-ኃይል ቆጣቢ ዲዛይን :- ችብስ ለመስራት :- የተጠበሰ ዶሮ :- ዓሣ መጥበስ :- ስናክሶች :- ዶናት እና ፓስትሪ :-የቤት ኩኪንግ እና ትንሽ ፓርቲዎች ለማዘጋጀት :- 2.5 ሊትር የሆነ በኤሌክትሪክ የሚሰራ አቅም 1800W በፓኬጁ ውስጥ የሚካተቱ 1 × ኤሌክትሪክ ዲፕ ፍራየር 1 × የመጥበሻ ቅርጫት 1 × የተጠቃሚ መመሪያ [ በነፃ ያሉበት እናደርሳለን Free Delivery ]
Compact Electric Deep Fryer Multipurpose Home Frying Machine
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif