Silver Love 4 in 1 Juicer and Extractor
4 አይነት አገልግሎት ያለው
ካሮት፣ ብርቱካን፣ አናናስ፣ አፕልና መሰል ፋይበር ያላቸውን ፍራፍሬዎች ጁሱን ለብቻ አሰሩን ለብቻ ለይቶ ይጨምቃል
የሙዝ፣ ማንጎ፣ አቮካዶ፣ ፖፖያና መሰል ፍራፍሬዎች ጁስ ያዘጋጃል
ስጋና ሽንኩርት ይፈጫል
ቡናና ቅመማ ቅመም ይፈጫል
1800Watt ሃይል የሚጠቀም
ጆጎቹ የብርጭቆ
17900 ብርdelivery free