tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchen Appliances
  4. Food Grinders
  5. Electric Kitchen Appliances
Promoted
Addis Ababa, Bole, 7 hours ago
1 views

ባለ 2 ጎድጓዳ ሳህን ስጋ መፍጫ | 3l Electric Meat Vegetable Chopper

+1
Food Grinders
Type
Silver
Color
Brand New
Condition
Other Brand
Brand
Electric
Power Source
Stainless Steel
Material
Blades, Grinder, Mincer, Slicer
Components Included
Button
Control Type
Delivery
Across country
1 day
Free of charge
ሽንኩርትና ስጋ መክተፍ ሰለቸዎት? ይህ ዘመናዊ መፍጫ ስጋን፣ ሽንኩርትን እና የተለያዩ አትክልቶችን በሰከንዶች ውስጥ ድቅቅ አድርጎ ይፈጭልዎታል. ለተሻለ አገልግሎት ሁለት የተለያዩ የ3 ሊትር ጎድጓዳ ሳህኖች (አንዱ ብረት ሌላው ጠንካራ መስታወት) ተካተዋል. ቁልፍ ባህሪያት / Key Features: Dual 3-Liter Jars: አንዱ ከማይዝግ ብረት (Metal) እና አንዱ ከወፍራም መስታወት (Glass) የተሰራ ሁለት ሳህኖች ያሉት. 4-Blade System: በሰከንዶች ውስጥ ስጋን፣ ሽንኩርትን እና አትክልቶችን ድቅቅ አድርጎ የሚፈጩ 4 ስለታም ቢላዎች. Garlic Peeler: የነጭ ሽንኩርት ልጣጭን በቀላሉ የሚላጥ የራሱ የሆነ መላጫ (Peeler) ያለው. Multi-Functional: ለስጋ፣ ለቅልጥም፣ ለአትክልት እና ለቅመማ ቅመም መፍጫነት የሚያገለግል. 3-Press Grinder: እንደ አስፈላጊነቱ ፍጥነቱን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ 3 መጫኛ ቁልፎች. Durable Design: ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ጠንካራ ሞተር እና ጥራት ያለው ገመድ. አሁኑኑ ይዘዙና የኩሽና ስራዎን ያቅልሉ! Efficient, Versatile & Powerful Kitchen Assistant!.
ባለ 2 ጎድጓዳ ሳህን ስጋ መፍጫ | 3l Electric Meat Vegetable Chopper
ETB 4,500
14 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif