tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchenware & Cookware
Addis Ababa, Bole, 20/08
4 views

Tempered Glass Bakeware – ጥራት ያለው ባለ መስታወት ክዳን ኦቫል መጋገሪያ

+1
Other
Type
Brand New
Condition
Other
Brand
እስከ 400°C የሚደርስ ከፍተኛ ሙቀትን ይቋቋማል። እስከ -16°C የሚደርስ ቅዝቃዜን ይቋቋማል። በኦቭን፣ ማይክሮዌቭ፣ ፍሪጅ እና ዲሽ ወሸር ውስጥ በደህና ይጠቀሙበታል። 3 ሊትር አቅም ያለው ሲሆን ለቤተሰብ ምግብ ዝግጅት ተስማሚ ነው። ለኬክ፣ ላዛኛ፣ ፓስታ፣ ፎርኖ፣ ዶሮ፣ ስጋ እና ሌሎች የተለያዩ ምግቦች ዝግጅት ተመራጭ ነው። ግልጽ የመስታወት ክዳኑ ምግቡን ሳይከፍቱ እንዲመለከቱ ያስችላል። ጠንካራ፣ ዘመናዊ እና ለዘመናዊ ወጥ ቤት ተስማሚ ዲዛይን ያለው። ለጣፋጭ እና ጥራት ያለው ምግብ ዝግጅት ፍጹም ምርጫ! በነፃ ያሉበት እናደርሳለን Free Delivery
Show contact
Tempered Glass Bakeware – ጥራት ያለው ባለ መስታወት ክዳን ኦቫል መጋገሪያ
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif