tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchenware & Cookware
Addis Ababa, Bole, 2 days ago
10 views

Silicon Kitchenware Set

+1
Other
Type
Brand New
Condition
Other
Brand
Other
Color
ለዕለታዊ ምግብ ዝግጅት ተመራጭ የሆነ ይህ ሙሉ ስብስብ አስፈላጊ የማብሰያ ዕቃዎችን ያካትታል ፣ ሹል ቢላዎች እና ወጥ ቤትዎን ለማደራጀት የሚረዱ ማማሳያዎች የራሱ የሆነ የማይጫጫር መክተፊያ ያለው አንድ መቀስ ያለዉ ሁሉንም ሰብሰቦ የሚችል የራሱ ማስቀመጫ ያለው ይህን ሁሉ ያካተተ እኛ ጋር ያገኛሉ ። ለቤት ወጥ ቤቶች፣ አፓርታማዎች፣ ምግብ ቤቶች፣ ካፌዎች እና ምግብ ማብሰል ለሚወዱ ሰዎች ተስማሚ ነው። ✅ የምግብ ደረጃ ያለው የሲሊኮን እቃ ✅ ሙቀትን የሚቋቋም እና ጠንካራ ✅ ምቹ እና የማያንሸራትት መያዣ ✅ ለማጽዳት እና ለመጠበቅ ቀላል ✅ ዘመናዊ እና ውብ ዲዛይን ✅ ቦታ ቆጣቢ የማስቀመጫ ማቆሚያ ተካትቷል ✅ ለዕለታዊ ማብሰያ እና መጋገር ተስማሚ ( በነፃ ያሉበት እናደርሳለን Free Delivery )
Silicon Kitchenware SetSilicon Kitchenware SetSilicon Kitchenware SetSilicon Kitchenware Set
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif