በሚያምር ዲዛይን የተሰራውን የ Deli Glass የመጠጥ ማቅረቢያ ጆግ (Jug) በማቅረብ ላይ ነን! ለፍሬሽ ጁስ፣ ለውሃ፣ ወይም ለቀዝቃዛ ሻይ (Iced Tea) ማቅረቢያ ተመራጭ የሆነ ጥራት ያለው እቃ።
የመያዝ አቅም: 1.7 ሊትር (ሰፋ ያለ)
እጅግ ጥራት ካለው እና ከጠራ ብርጭቆ የተሰራ
ለመያዝ እና ለመቅዳት ምቹ የሆነ እጀታ ያለው
ለቤት ውስጥም ሆነ ለድግስ ማስተናገጃ ተስማሚ
ዋጋ2300