tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchenware & Cookware
Promoted
Addis Ababa, Bole, 2 hours ago
9 views

Manual Fruit Press

+1
Other
Type
Brand New
Condition
Store address
Addis Ababa • Bole
bole
​ በእጅ የሚሰራ ዘመናዊ የፍራፍሬ መጭመቂያ (Manual Fruit Press) ​ተፈጥሯዊ እና ንፅህናው የተጠበቀ ትኩስ የፍራፍሬ ጭማቂ በቤታችሁ ማዘጋጀት ለምትፈልጉ ሁሉ ምርጥ መፍትሄ! ​የእቃው ልዩ ባህሪያት፦ ➣ ​ሁለገብ አገልግሎት፦ ለብርቱካን፣ ለሎሚ፣ ለሮማን እና ለሌሎችም ጭማቂ ላላቸው ፍራፍሬዎች የሚሆን። ➣ ​ከፍተኛ ጥራት፦ ከማይዝግ ብረት (Innoxious Material) የተሰራ በመሆኑ ለጤና ተስማሚ እና ጠንካራ ነው። ➣ ​ቀላል አጠቃቀም፦ ያለምንም የኤሌክትሪክ ኃይል በትንሽ ጉልበት ብዙ ጭማቂ መጭመቅ የሚያስችል ዘመናዊ ዲዛይን። ➣ ​ንፅህና አጠባበቅ፦ ለመታጠብ እና ለመለባበጥ በጣም ቀላል። ​ ምንም አይነት ኬሚካል የሌለው ኦሪጅናል ጭማቂ በመጠጣት ጤናዎን ይጠብቁ ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
Manual Fruit PressManual Fruit PressManual Fruit PressManual Fruit Press
ETB 12,500
2 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif