tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchenware & Cookware
  4. Spoons
Promoted
Addis Ababa, Bole, 1 day ago
7 views

Herb Spice Infuser Spoon | የቅመማ ቅመም ማብሰያ ማንኪያ

+1
Cooking Utensils
Type
Brand New
Condition
Green
Color
Cooking Spoons
Cooking Utensils Subtype
Delivery
Across country
1 day
Free of charge
የምግብዎን ጣዕም ያለ ምንም እንከን ያጣፍጡ! ይህ Spice Infuser Spoon ቅመማ ቅመሞችን (እንደ ቀረፋ፣ ኮረሪማ፣ እና ቅጠላቅጠል) በምግብ ውስጥ ሳያደባልቁ መዓዛቸው ብቻ እንዲዋሃድ ለማድረግ ይረዳል. ቁልፍ ባህሪያት / Key Features: Integrated Herb Stripper: በጀርባው ላይ ቅጠላቅጠሎችን (እንደ ሮዝመሪ) በቀላሉ ለመቀንጠስ የሚያስችሉ ቀዳዳዎች ያሉት. Easy to Use: ቅመሞችን በማንኪያው ውስጥ ከትቶ መዝጋት እና በሚፈላው ምግብ ውስጥ መጨመር ብቻ ነው. Safe & Durable: ለከፍተኛ ሙቀት የማይበላሽ ጥራት ካለው ማቴሪያል የተሰራ. Mess-Free Cooking: ምግብ በልተው ሲጨርሱ ቅመሞቹን ለቅሞ ለማውጣት አያደክምም፤ በአንድ ጊዜ በማንኪያው ማውጣት ይቻላል. Dimensions: 270mm ርዝመት እና 65mm ስፋት ያለው ለትልቅ ድስት የሚመጥን. Perfect for Soups & Stews: ለሾርባ፣ ለወጥ እና ለተለያዩ የተቀቀሉ ምግቦች እጅግ ተመራጭ. አሁኑኑ ይዘዙና ዘመናዊ አብስል ይለማመዱ! Practical, Creative & Must-have Kitchen Tool!
Herb Spice Infuser Spoon | የቅመማ ቅመም ማብሰያ ማንኪያHerb Spice Infuser Spoon | የቅመማ ቅመም ማብሰያ ማንኪያHerb Spice Infuser Spoon | የቅመማ ቅመም ማብሰያ ማንኪያ
ETB 1,000
15 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif