tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchenware & Cookware
  4. Cookware
  5. Glass Cookware
Addis Ababa, Bole, 03/05
6 views

Glass Teapot

+1
Kettles & Teapots
Type
Brand New
Condition
ለቤትዎ ልዩ ውበት፣ ለሻይ ሰዓትዎ ደግሞ የተሟላ እርካታ! ​የቤተሰብዎን የሻይ ሰዓት ይበልጥ ደማቅና ማራኪ የሚያደርግ፣ እጅግ ዘመናዊና ጥራት ያለው የ7 ተከታታይ የሻይ ማቅረቢያ ስብስብ (Seven-Piece Pot Set) ይዘንላችሁ ቀርበናል! ​ ​ጥራት ያለው ብርጭቆ፦ ሙቀትን የሚቋቋም እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል በዘመናዊ መልክ የተሰራ። ​ማራኪ ዲዛይን፦ ከወርቅ ቀለም ጋር የተዋሃደ ውብ እጀታና ክዳን ያለው። ​ለአጠቃቀም አመቺ፦ የራሱ የሆነ የሻይ ማጣሪያ (Filter) ያለው በመሆኑ አጠቃቀሙን ቀላል ያደርገዋል። ​ሙሉ ስብስብ፦ የሻይ በራድ (Teapot) ከነማጣሪያው እና 6 ውብ ኩባያዎች ከነመደርደሪያቸው። ​ለራስዎ ቤት ውበት ወይም ለምትወዱት ሰው በስጦታ የሚሰጥ ምርጥ ምርጫ ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር ነፃ የቤት ለቤት ማድረስ አገልግሎት አለን።
ETB 4,050
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif