Cervo - Hans Larsen Vacuum Stainless Steel Bottle 1 ሊትር አቅም ያለው ዘመናዊ እና ጥራት ያለው የመጠጥ ቦታል ነው። በDouble Wall Vacuum Insulation ቴክኖሎጂ የተሰራ ስለሆነ መጠጥዎን ለ6 ሰዓት ሙቅ እና ለ12 ሰዓት ቀዝቃዛ እንዲቆይ ያደርጋል። የSports Flip Lid ከStraw ጋር ስለሚመጣ በጉዞ፣ በስፖርት፣ በትምህርት ወይም በስራ ቦታ ለመጠቀም ተስማሚ ነው።