tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchenware & Cookware
Promoted
Addis Ababa, Bole, 16 hours ago
6 views

ባለ 10 ኪግ ዘመናዊ የጥራጥሬ መያዣ | 10kg Grain Storage Container

+1
Food Dispensers
Type
Brand New
Condition
White
Color
Delivery
Across country
1 day
Free of charge
ለኩሽናዎ ውበት እና ስርአት የሚሰጥ ዘመናዊ የጥራጥሬ እና የአስፔዛ መያዣ! ይህ እቃ ሩዝ፣ ምስር፣ ሽምብራ እና ሌሎች ጥራጥሬዎችን በንፅህና ለመያዝ ተመራጭ ነው። የምርቱ ልዩ መገለጫዎች፦ ትልቅ መጠን፦ እስከ 10 ኪግ የሚደርስ አስፔዛ በአንድ ጊዜ መያዝ የሚችል። አስተማማኝ ጥበቃ፦ ጥራጥሬዎች ሳይበላሹ እና ሳይነቅዙ ለረጅም ጊዜ እንዲቆዩ ያደርጋል። ቦታ የማይዝ፦ ቀጭን እና ረጅም ዲዛይን ስላለው በጠባብ ቦታ ላይ በቀላሉ ይቀመጣል። አጠቃቀሙ ቀላል፦ በአንድ ቁልፍ (Button) ብቻ የሚፈለገውን መጠን መቀነስ የሚያስችል እና የራሱ መለኪያ ያለው። ለኩሽና ውበት፦ ግልፅ (Transparent) በመሆኑ ውስጥ ያለውን መጠን ለማወቅ የሚረዳና ለኩሽናዎ ዘመናዊ መልክ የሚሰጥ።
ባለ 10 ኪግ ዘመናዊ የጥራጥሬ መያዣ | 10kg Grain Storage Containerባለ 10 ኪግ ዘመናዊ የጥራጥሬ መያዣ | 10kg Grain Storage Container
ETB 5,200
17 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif