PENTHOUSE | ከነሙሉ እቃው
ቦሌ : ኦሎምፒያ
3 Bedroom's | 3 Bathroom's + Laundry + 2 Kitchen + Maid’sR + Store | 11 Floor | 300 (250net)sqm
#ቤቱ
የሚገኘው በቦሌ ከደንበል 300 ሜትር ርቀት ላይ B+G+11+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ቅንጡ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮም፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር፣ አነስተኛ ግቢ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር ፣ የከርሰምድር ውሃ እና ሰፊ ቴራስ አለው።
ጥሩ የከተማ እይታ ያለው ሰፊ ሰገነት (City view balcony) አለው።
ማስታወሻ 1 - ከነሙሉ እቃው ነው የሚሸጠው።
ማስታወሻ 2 - ቪዲዮ እና ፎቶ ስለሌለ መጎብኘት ብቻ ነው የሚቻለው።
#Financial_Information
• Asking Price: 74,999,000 ብር
• Total Area: 300 sqm (Gross)
• Price per sqm: ~249,997 ብር
• Monthly Rent: $4,000
• Yearly Rent: 7,392,000 ብር
• condo fee: $100 per months
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
• Cash
#Agent_Commission
2%. 1,500,000 ብር
ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።