የሚሸጥ 20/80
አድራሻ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም
ደረጃ 4ኛ ፎቅ
ስፋት 113 ካሬ ሜትር
ባለ3ምኝታ
ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
ኪቺን ካብኔትም የተገጠመለት
እዳዘግቶ ካርታየያዘ
ድጂታል ካርታ የያዘ
ስም ማዞር ይቻላል
ለትራንስፖርት ምቹ ቦታ ላይ ይገኛል
አሪፍ ግቢ ያለው
የህፃናት መጫወቻ
የእግርኳስ ሜዳ
ከአያት - 1 ታክሲ (ቅርብ)፣ ከፒያሳ/ከሜክሲኮ - 2 ታክሲ(ሩቅ/23 ኪ.ሜ አካባቢ)
ትምህርት ቤት፡ አራብሳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Golden Goal School፣ የካ ቦሌ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ አንድሮሜዳ ት/ቤት፣ Shinning Stars Academy፣ Global Tongue Academy
#ቦሌአራብሳ #አራብሳ #አያት #BoleArabsa #Arabsa