24:Lem Hotel
3 Beds • 3 Baths• Laundry •Maids'r • 3Floor • 236 sqm• 24,999,999 ETB
ስለቤቱ...
ቤቱ ያበት ህንፃ እርዝመቱ G+12 ሲሆን በወለል 2 ቤቶች አሉት።
የመጀመሪያው ፍሎር ላይ የንግድ ቦታዎች አሉት ነግር ግን የነዋሪውን ምቶች የሚነሱ ምንም ነገር ለመስራት የተከለከለ ነው።
ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ሊፍት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ አለው።
የቤቶቹ እይታ በመንገዱ በኩል ነው።
ዲጂታል ካርታ አለው።