ውብ፣ ጽዱና ለመኖሪያ በጣም ምቹ አፓርታማ!
4ኛ ወለል
190ካሬ ሜትር
4 መኝታ ቤቶች
3 መታጠቢያ ቤቶች
1 ሰፊ ሳሎን — የሚያምር እይታ
1 የሰራተኛ ክፍል
1 Open Kitchen + 1 Closed Kitchen
በቂ የፓርኪንግ ቦታ
ከርሰምድር ውሃ
24/7 የሚሰራ ሊፍት
የቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም የተገጠመለት
በጥራትና በጥንቃቄ የተሰራ
ሻጭ • ገዢ • አከራይ • ተከራይ እናገናኛለን!
!! ህጋዊ ንብረት ካለዎት ያሳውቁን፤ በፍጥነት ወደ ገንዘብ እንቀይርልዎታለን!
አማራጭ ቤቶችም አሉን!ሥንት