ቦሌ ኦሎምፒያ
3 Bedroom's| 3 Bathroom's+ MaidsRoom + Laundry | 233 sqm
#ቤቱ
የሚገኘው በቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና ወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ሙሉ አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ነዋሪዎችከሚሰጣቸው አገልግሎቶች: ስራ የጀመሩ ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ይይዛል።
#Financial_Information
• Rental Income: 240,000 / month (Unfurnished)
• Service Charge: 15,000 / month
• Annual Net Income: 2,700,000 ETB
• Bole Olympia is consistently a top-choice residential area for expats and diplomatic communities.
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ
#አከፋፈል
Cash | Bank
#Agent_Commission
2%
ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን አይደውሉ።