የሚሸጥ 20/80
አድራሻ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም
ደረጃ 1ኛ ፎቅ
ስፋት 72 ካሬ ሜትር
ባለ2ምኝታ
መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
ኪቺን ካብኔትም የተገጠመለት
ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ቤት
እዳዘግቶ ካርታየያዘ
ድጂታል ካርታ የያዘ
ስም በቀጥታ ማዞር ይቻላል
ለትራንስፖርት ምቹ ቦታ ላይ ይገኛል
ቆንጆ ግቢ ያለው
የህፃናት መጫወቻ
የእግርኳስ ሜዳ
ከአያት - 1 ታክሲ (ቅርብ)፣ ከፒያሳ/ከሜክሲኮ - 2 ታክሲ(ሩቅ/23 ኪ.ሜ አካባቢ)
ትምህርት ቤት፡ አራብሳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Golden Goal School፣ የካ ቦሌ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ አንድሮሜዳ ት/ቤት፣ Shinning Stars Academy፣ Global Tongue Academy
#ቦሌአራብሳ #አራብሳ #አያት #BoleArabsa #Arabsa