ቦሌ አራብሳ ዲያስፖራ ሠፈር ፤ G+2 መኖሪያ ቤት ሽያጭ - 150 ካ.ሜ
አድራሻ ፦ ቦሌ አራብሳ ዲያስፖራ ሠፈር ፤ ቃፅላ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት
ስፋት = 150 ካ.ሜ
ፊኒሽንግ ላይ ያለ ቤት ፤ የልስን ስራው መሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ ። የግቢ አጥር ፤ በር የተሠራለት
የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ( electrical installation works ) ሙሉ የተጠናቀቀ።
በኮንክሬት የተሠራ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ( RC Septic tank ) ያለው
ብርሃን 3ቱም አቅጣጫ ወደ ቤቱ የሚገባበት ። L - ላይ ያለ በጣም ቆንጆ አቀማመጥ
የውሃ የመብራት መስመር ያለው
3 phase የመብራት ቆጣሪ ያለው
5 መኝታ ቤት
6 መታጠቢያ ቤት
ሳሎን ( Living and dining room)
ላውንደሪ ክላስ
ቴራስ እና ሎቢ አለው
ዋጋ = 15.5 ሚሊየን ብር ። ድርድር አለው።
ቤት ፣ ቦታ ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ሊንኩን በመጫን ቅጹን ይሙሉ።
For More Option
Join Our Channel
ለተጨማሪ መረጃ +
ቴሌግራም-
WhatsApp +
#realestate
#realtor
Code0001