ቦሌ ፡ ወሎ ሰፈር | ቪላ ቤት ሽያጭ —— 350 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር (ከብራራ ታወር ጀርባ) በሚገኝ ምርጥ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው። መሬቱ ላይ ሁለት አይነት ግንባታ ሲኖር ዋናው ቤት ቩላ ሆኖ የተገነባ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ደግሞ G+1 ቪላ አለው።
ቤቱ ከጭቃ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ከሲመንት ብሎኬት የተገነባ ነው።
ከሁሉም በላይ ለወደፊት ተጨማሪ ግንባታ የሚሆን የ2.8 ሜትር ቤዝመንት (Basement) ወለል ተቆፍሮለት አሁን ለግዜው ተከድሞ ነው ቪላ የተገነባበት ስለዚህ ወደፊት አፓርትመንት ህንፃ ለመገንባት የመሬት ቆፉሮውን ያስቀርልናል።
የክፍሎች ዝርዝር መረጃ
ጠቅላላ የቦታ ስፋት: 350 ካሬ ሜትር
ቪላው የተገነባበት = 258 ካሬ ( Built-up )
➔ዋና ቪላ (180 ካሬ)
2 bedroom, 1 family/tv room, living room + dining, 1 kitchen
➔ሰርቪስ ካርተር (G+1) - በቀኝ ያለው (36 ካሬ)
Ground - 1 living room + bathroom + 1 storage
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash / Bank ( Buyer Side )
ዋጋ = 65 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
+
Code1872