tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. Houses & Apartments For Sale
  4. 3 Bedrooms Houses & Apartments For Sale
Addis Ababa, Bole, 9 hours ago
36 views

3bdrm Apartment in የግል አፓርታማ, Bole for sale

+1
Apartment
3 bedrooms
2 bathrooms
Parking Space
ሠሚት ካንብሪጂ አካባቢዎች
Property Address
የግል አፓርታማ
Estate Name
180sqm
Property Size
Newly-Built
Condition
Semi-Furnished
Furnishing
1
Toilets
No
Self Contained
24-hour Electricity
Hot Water
Wardrobe
ሠሚት ሠንራይዝ real estate አካባቢ የማይደገም የአፓርታማ ዕድል! ሠሚት ሠንራይዝ real estate አካባቢ ከአስፓልት 100 ሜትር ብቻ! ዘመናዊ ዲዛይን፣ ሰፊ ክፍሎች እና ምቹ መኖሪያ የሚፈልጉ ከሆነ ይህ አፓርታማ ለእርስዎ ትክክለኛው ምርጫ ነው! የንብረቱ መረጃ ጠቅላላ ስፋት፦ 160ካሬ ሜትር የውስጥ ስፋት፦ 140 ሜትር 4 ሰፊ የመኝታ ክፍሎች የሠራተኛ ማደሪያ ዘመናዊ ኪችን 2 መጸዳጃ ቤቶች 5ኛ ፎቅ 2 መኪና በምቾት የሚያቆሙ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 24 ሰዓት ጥበቃ እና ደህንነት ዲጂታል ካርታ የያዘ ቤቱ 100% ያለቀ ስለሆነ ዛሬ ገዝተው በዚያው ቀን መግባት ይችላሉ! ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ! ዋጋ፦ 15 ,000,000 ብር ለባንክ ገዥዎችም ተስማሚ ነው። የመጨረሻ ዋጋ — ድርድር የተወሠነ ለበለጠ መረጃ: ንብረትዎን በፍጥነት መሸጥ ይፈልጋሉ? ማንኛውም ሕጋዊ መሬት፣ አፓርታማ፣ ቪላ ወይም ኮንዶሚኒየም ካለዎት ያነጋግሩን። በሰፊ የማስታወቂያ ተደራሽነታችን ንብረትዎን በአጭር ጊዜ ለትክክለኛው ገዥ እናደርሳለን። ለሀገራችን ሰላም፣ እድገት እና ብልጽግና እንመኛለን!
3bdrm Apartment in የግል  አፓርታማ, Bole for sale3bdrm Apartment in የግል  አፓርታማ, Bole for sale3bdrm Apartment in የግል  አፓርታማ, Bole for sale3bdrm Apartment in የግል  አፓርታማ, Bole for sale
Report Abuse
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment
frame_left.gif