ቦታው ናዝራ ሆቴል ጀርባ
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ (Fully Finished) ወይም ግማሽ የተጠናቀቀ (Semi-Finished)
ሁለት ሊፍት አለው
3 የመኪና ማቆሚያ ቤዝመንት
በወለል 3 ቤት ብቻ
ስፋታቸው 153 (Open Kitchen) እና 167 ካሜ (Closed Kitchen)
ባለ 3 መኝታ ተጨማሪ ሰራተኛ ክፍል ያለው
2መታጠቢያ ቤት
ከ 1 በላይ ባልከኒ
• የ24 ሰዓት የኤሌክትሪክ አገልግሎት
• የመኪና ማቆሚያ (Parking Space)
ቤቱ ለሱፐርማርኬቶች፣ ለምግብ ቤቶች እና ለዋና መንገዶች በጣም ቅርብ በሆነ ምቹ አካባቢ ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ እና ቤቱን በአካል ለመጎብኘት ዛሬውኑ ይደውሉ።