CMC : FIGA -
የሚገኘው ሲኤምሲ ፊጋ ኖህ ሪልእስቴት የነገባው የመኖሪያ መንደር ውስጥ በሚገኝ G+10 ሆኖ በተሰራ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባለው የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው። ሌላው ቤቱ ያለበት ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጀነሬተር ፣ የህንፃ አስተዳደር ፣ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን በውስጡ ይዟል።
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
☎️+25972283228