መገናኛ ፡ Century | አፓርትመንት ሽያጭ —— 184 ካ.ሜ ( net area)
Location: የሚገኘው መገናኛ ሴንቹሪ በሚገኝ G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 5ኛ ወለል ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Salon , Kitchen , Store , Laundry
ስፋት: 184 ካሬ ሜትር ( net )
62sqm-Common Area
5ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የቴራስ አገልግሎት፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው።
ህንፃው ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ፣ ባዶ (Empty) እና ለኑሮ ዝግጁ ነው። አፓርትመንቱ መሃል መገናኛ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ለኑሮም ሆነ ለተለያዩ አገልግሎቶች እጅግ ተመራጭ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash
ዋጋ = 23 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell
+
Code1876