የሚሸጥ ቅንጡ አፓርትመንት በ24 ሲድራ ሆቴል አጠገብ
235.71ካሬ ባለ 3መኝታ
ባለ 3 መኝታ 3 መታጠበያ
ማራኪ ሳሎን'ና ሰፍፊ መኝታ ክፋሎች
ድንቅ የፊኒሺንግ ስራ የታየበት
ለሰርግ,ለልደት ወይም ለሚፈልጉት ፕሮግራም ማከናወኛ የጋራ ሰገነት ያለው
የሪሴብሽንና ኢንተርኮም ሲስተም
◎ መረከቢያ ጊዜ: አሁኑኑ
◎ ፋሪጅ፣ ስቶቭ፣ ቦይለር የተገጠመላቸው
◎ የባለቤትነት ካርታ የተዘጋጀለት
በካሽ / 50% በባንክ