አስቸኳይ የኮንትራት ማስተላለፍ — ሲኤምሲ ሚካኤል
CMC ፡ ሚካኤል | አፓርትመንት ሽያጭ —— 115 ካ.ሜ
Location: ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል Ayat Grand Mall አፓርትመንት
ዝርዝር መረጃ
3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , የሠራተኛ መኝታ
ስፋት: 115 ካ.ሜ
13ኛ ፎቅ ላይ
አስፓልት ዳር ። ማራኪ የከተማ እይታ እና የጧት ፀሐይ ሙሉ በሙሉ የሚያገኝ።
የግንባታ ደረጃ፦85% (የውስጥ ግድግዳ እና የኮርኒስ የጂፕሰም ስራው ሙሉ በሙሉ ያለቀለት)።
የዋጋ አማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር
1. በ Semi-Finished State ፦
ጠቅላላ ዋጋ፦10,500,000 ብር
ለሻጭ አሁን የሚከፈል ፦ 5,757,091 ብር
ለአያት ኩባንያ የሚቀሩ ክፍያዎች፦
የ29% (ለቁልፍ ርክክብ)፦ 1,993,397 ብር
የ40% (የ20 ዓመት ብድር)፦ 2,749,512 ብር
2. ሙሉ በሙሉ ለተጠናቀቀ (Fully Finished State)፦
ጠቅላላ ዋጋ፦11,250,000 ብር
ለሻጭ የሚከፈል ፦ 5,750,000 ብር
ለአያት የሚቀሩ ክፍያዎች ፦
የ29% (ለቁልፍ ርክክብ)፦ 2,300,000 ብር
የ40% (የ20 ዓመት ብድር)፦ 3,200,000 ብር
2% ኮሚሽን ከጠቅላላ ዋጋው
ማሳሰቢያ፦የኮንትራት ማስተላለፍ ሂደቱ በአያት ዋና መስሪያ ቤት ወዲያውኑ በአስቸኳይ የሚፈጸም
+
Code1892