ቦሌ : ቡልቡላ
3 Bedroom | 3 Bathroom + Salon + Closed Kitchen + Maid’s Room + Laundry + Balcony & Terrace | 3rd Floor | 193 sqm Net (232 sqm Gross)
#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው ቦሌ ቡልቡላ ሃሮት ታወር አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 3ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 አፓርትመንቶች ብቻ ሲኖሩት በውስጡ ሊፍት (Lift)፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ቴራስ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking) ያሟላ ነው። ሁሉም አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል።
#Financial_Information
• Asking Price: 26,000,000 ብር
• Total Area: 232 sqm Gross (Net Area: 193 sqm)
• Price per sqm: ~112,069 ብር (በጠቅላላ ስፋት)
• Estimated Monthly Rent: 120,000 ብር
• Annual Rent: 1,440,000 ብር
• Special Feature: Bole Bulbula Prime Location + Low Density (2 units per floor) + 3rd Floor + Maid's Room & Terrace + All Services Started
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
•Cash | Bank(Buyer Side)
#Agent_Commission
2%. 520,000 ብር
ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።