Bole : ጋዜቦ
-
3 Bed | 2 Bath + Maid’sR + 4 Balconies | 4&5F | 161sqm
-
#አፓርመንቱ
የሚገኘው ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ B+G+6+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉበት ህንፃ ውስጥ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ምቹ የሆኑ አገልግሎቶችን ማለትም ጀነሬተር፣ ሊፍት እና በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking) የተሟላለት ነው።
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
• Cash payment