ቦሌ ፡ ቡልቡላ | አፓርትመንት ሽያጭ —— 232 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ቦሌ ቡልቡላ ሃሮት ታወር አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 3ኛ ወለል ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Salon , Closed Kitchen , Laundry , Balcony , Terrace
ስፋት: 232 ካሬ ሜትር ( 193sqm- net )
3ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ በወለል 2 አፓርትመንቶች ብቻ ሲኖሩት በውስጡ ሊፍት (Lift)፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ቴራስ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking) ያሟላ ነው። ሁሉም አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash / Bank ( buyer side )
ዋጋ = 26 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 130,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ ብር/ካሬ | Payback፦ 16.7 yrs
ማጠቃለያ፦ በቦሌ ቡልቡላ ሃሮት ታወር አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለና ዲጂታል ካርታ ያለው ሰፊ አፓርትመንት።
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
+
Code1904