ቦሌ ፡ ብራስ | አፓርትመንት ሽያጭ —— 208 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ቦሌ ብራስ ዋና መንገድ ዳር (ቦሌ ሆምስ አካባቢ) በሚገኝ G+12 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 10ኛ ወለል ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Salon , Kitchen , Laundry Room
ስፋት: 208 ካሬ ሜትር ( 152sqm - net )
10ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ ያሟላ ነው።
ህንፃው ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ቤቱ ባዶ (Empty) እና ለኑሮ ወይም ለኪራይ ዝግጁ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash
ዋጋ = 35 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 300,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 10.29%
168,269 ብር/ካሬ | Payback፦ 9.7 yrs
ማጠቃለያ፦ በቦሌ ብራስ ዋና መንገድ ላይ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያለው፣ 10ኛ ፎቅ ላይ ያለ ዝግጁ ንብረት።
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
+
Code1887