አያት ፡ 49 መቅዶኒያ ሳይት | አፓርትመንት ሽያጭ —— 185 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው አበበች ጎበና አካባቢ በተገነባ G+6+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
3 መኝታ , 2 መታጠቢያ
ስፋት: 185 ካሬ ሜትር
1ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ አሁን ሙሉ ለሙሉ ሰው መኖር የጀመረ እና ለኑሮ ዝግጁ የሆነ ነው።
ማሽታወሻ 1 : አሁንላይ ሁሉም ቤቶች የተከራዩ ሲሆኑ ለጉብኝት ከቀን በፊት ቀጠሮ ያስፈልጋል።
ማስታወሻ 2 ፦ ህንፃው ላይ ሌሎች አማራጭ ካሬዎች አሉ።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash / Bank በገዥ በኩል
• የባንክ ብድር (Bank Loan):
እስከ 100% የባንክ ፋይናንሲንግ ይፈቀዳል)
• ተከራይ ለማስለቀቅ
እስከ 3 ወር ድረስ / ድርድር የሚደረግበት
ዋጋ = 19,477,500 ብር።
ኮሚሽን: 2%
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell
Telegram Link :-
.DM
+
Code1898