Bole Atlas
3 Bedroom's | 4 Bathroom's + MaidsRoom + laundry + storage room+ 312sqm
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ ወደ ፓሽ ላውንደሪ በሚወስደው መንገድ ላይ ባለ የራሱ ግቢ ባለው G+12 ህንፃ ላይ ነው።ቤቱ ያለበት ህንፃ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ የልጆች ማቆያ ፣ ስፓ ፣ ሳውና ፣ በቤቶቹ ስም የተመዘገበ 2 የመኪና ማቆሚያ ፣ ግቢ ስለሆነ ጠንካራ ጥበቃን ጨምሮ ጥሩ አስተዳደር በውስጡ ይዟል። ከሁሉም በላይ ደግሞ ጥራት ባለው እቃ እና በጥሩ አጨራረስ ከተሰራ ቤት ለመግዛት ለሚፈልግ ሰው ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ውስን ከሆኑ ቤቶች ውስጥ ቀዳሚውን ቦታ የሚይዝ ቤት ነው። ከዚህ በሃላ ቤቱን ለማስረከብ 3 ወር የሚሆን ግዜ ይፈልጋል።
#ወርሃዊ የመከራየት አቅሙ : 350,000 ብር በወር
#ዲጅታል ካርታ አለው
#2% commission
ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።