Villa | For Sale
ገርጂ ካዲሲኮ | Old ቪላ ቤት ሽያጭ —— 228 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ገርጂ (ካዲሲኮ ሆስፒታል ጀርባ አካባቢ) ሲሆን፣ አጠቃላይ 228 ካሬ ሜትር የቦታ ስፋት ያለው የመኖሪያ ቤት ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
ስፋት = 228 sqm (Land) / 80 sqm (Built-up)
• ዋና ቤት: 1 ሳሎን፣ 2 መኝታ ቤቶች፣ 1 መታጠቢያ ቤት፣ 1 ኩሽና
• ሰርቪስ ቤት: 1 ሳሎን፣ 2 መኝታ ቤቶች፣ 1 መታጠቢያ ቤት፣ 1 ኩሽና
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash / Bank
ዋጋ = 38 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell
Telegram Link :-
.DM
+
Code1907