1, ቦሌ አራብሳ ኮንደሚኒየም ሽያጭ
ስም የሚዞር
ደረጃ ግራውንድ
ባለ3 መኝታ
86 ካሬ ሜትር
በደንብ የታደሰ ቤት
ዲጅታል ካርታ አለው
2,
ስም የሚዞር
ደረጃ 2ኛ ፎቅ
ባለ1 መኝታ
54 ካሬ ሜትር
አምስት አመት ሞልቶታል ዲጅታል አላረገም
በቃብድ ያደርጋል
ቻክ ፍሬም ቀለም ሳሎን ምኝታ ቤት ሊሾ
3,
ስም የሚዞር
ደረጃ 5ኛ ፎቅ ስቱዲዮ
29 ካሬ ሜትር
ዲጅታል ካርታ አለው
ለባንክ ገዥዎች ይሆናል
4,
ስም የሚዞር
ደረጃ 5ኛ ፎቅ
ባለ 2 መኝታ
84 ካሬ ሜትር
ዲጅታል ካርታ አለው
ለባንክ ገዥዎች ይሆናል