ሰሚት 72 በአስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ እርካሽ አፓርትመንት በኮንዶሚንየም ዋጋ 115ካሬ
2%Commission የሚከፍል ገዢ ብቻ ይደውልልኝ
* / *
አካባቢ ሰሚት 72
ስፋት 115 ካሬ ሜትር
በጣም ቆንጆ አፓርትመንት
በጣም ፅድት ያለ ቤት ባለ 3 መኝታ
አፓርትመንቱ ያለው 3ኛ ፎቅ ላይ ነው
ግራውንድ ላይ ሱቅ አለው
➛በውስጡ
- ሰፊ ሳሎን
- ማብሰያ
- 1 ዋና መኝታ በውስጡ መፀዳጃ ያለው
2 መኝታ
1 የጋራ መፀዳጃ
# ለኑሮ ለትራንስፓርት ምቹ
#ዋጋ 9,500,000 ብር ድርድር አለው
#ኮሚሽን 2%